04/30/2024
እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ
ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ
ያብጽሕክመ ለብርሃን ትንሣኤሁ
እግዚአብሔር በፍስሓ ወሰላም
አሜን፫ 📖📖📖📖📖📖📖
ስለ ሕያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ
አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ
የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን -*
እኛም የሰማነዉን ቃል 30 60 100-*
ያማረ ፍሬ እንድናፍረ የእሱ ቅዱስ
ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን📖