𝐃𝐚𝐯 𝐀𝐫𝐭 𝐩𝐚𝐠𝐞

Ligar Como chegar

𝐃𝐚𝐯 𝐀𝐫𝐭 𝐩𝐚𝐠𝐞 ለጥበብ አፍቃሪያን የተዘጋጀ ገጽ ነው።

09/10/2026
በዚህ ገጽ ከፍተኛ እይታ
16/09/2026

በዚህ ገጽ ከፍተኛ እይታ

 ! ‎ለዳውሮ ዞን፣ታርጫ ና አከባቢ ‎(Visual Art) ማስተማር የብዙ ዓመታት  የስራ ልምድ ባላቸው፣ እንዲሁም በArt ዘርፍ የክልል አቀፍ እና የሀገር አቀፍ ልዩ የሽልማት ባለቤት በሆኑ...
18/07/2026

!
‎ለዳውሮ ዞን፣ታርጫ ና አከባቢ
‎(Visual Art) ማስተማር የብዙ ዓመታት የስራ ልምድ ባላቸው፣ እንዲሁም በArt ዘርፍ የክልል አቀፍ እና የሀገር አቀፍ ልዩ የሽልማት ባለቤት በሆኑት በሰዓሊ መ/ር ዳዊት አበበ (Dav Art) የሚሰጠውን እና ለአንድ ወር ብቻ የሚቆየውን ልዩ የስዕል ስልጠና እንዳያመልጥዎ!
‎​. 👉 በ1 ወር (4 ሳምንታት) ውስጥ ልጅዎ ምን ይማራል?
‎​1️⃣ ሳምንት 1፦ የመስመር እና የቅርጽ መሰረቶች (Lines & Shapes)
‎​2️⃣ ሳምንት 2፦ ጥላ እና ብርሃን (Light & Shadow) — እቃዎችን ባለሶስት አቅጣጫዊ (3D) ማስመስል።
‎​3️⃣ ሳምንት 3፦ የቀለም ቅይጥ እና ቲዎሪ (Color Theory) — ቀለማትን ሻራ ላይ ማዋሃድና ህያው ማድረግ።
‎​4️⃣ ሳምንት 4፦ የተማሪዎች ነጻ የፈጠራ ስራ እና ማራኪ የሚኒ-ኤግዚቢሽን ዝግጅት።
‎​።።።።።። የስልጠናው ልዩ ጥቅሞች፦
‎​📜 ስልጠናውን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች (Certificate) ይሰጣል።
‎​🎨 የስዕል ቀለሞችን እና አላቂ እቃዎችን አሰልጣኙ ያቀርባል
‎​የምዝገባ ክፍያ፦ 50 ብር ብቻ
‎​➢የወጭ መጋሪያ ፦ 800 ብር ብቻ
‎​➢የዕድሜ ክልል፦ ከ9 እስከ 17 ዓመት ለሆኑ ህፃናትና ወጣቶች
‎​ ➢የስልጠና ቀናት፦ ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት ከ2:30 እስከ 5:00 ሰዓት)
‎​➢የስልጠናና የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ ፋና ት/ቤት ግቢ ውስጥ
‎➢የምዝገባ ቀን ሐምሌ14_17/ 2018 ዓ,ም
‎➢ ቦታው ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
‎​📞 ለበለጠ መረጃ 0917949814 ይደውሉ፦
‎​
‎ Acc. 1000068576362 /ዳዊት አበበ/ ደረሰኝ በመያዝ ለማስመዝገብና ለመመዝገብ ይችላሉ
‎​Dav Art — ጥበብን በትውልድ ላይ እንቀርጻለን!
‎

        ዳውሮ ታርጫ
19/05/2026


ዳውሮ ታርጫ

እጄ ብሩሽ ይዟል ተስፋን ሊቀባበት፣በፈጣሪ እርዳታ ነገን ላሳምርበት።ያለፈው ሰንሰለት ዛሬ ተበጥሷል፣የዳዊት ህይወት በቀለም ደምቋል።
05/05/2026

እጄ ብሩሽ ይዟል ተስፋን ሊቀባበት፣
በፈጣሪ እርዳታ ነገን ላሳምርበት።
ያለፈው ሰንሰለት ዛሬ ተበጥሷል፣
የዳዊት ህይወት በቀለም ደምቋል።

Endereço

Dawro
Tocha

Telefone

+251917949814

Website

Notificações

Seja o primeiro a saber: enviamos-lhe um e-mail quando 𝐃𝐚𝐯 𝐀𝐫𝐭 𝐩𝐚𝐠𝐞 publicar novidades e promoções. O seu endereço de e-mail não será utilizado para nenhum outro fim e pode cancelar a subscrição a qualquer momento.

Atalhos

Partilhar

Categoria