Amhara Region People Martyrs Memorial Monumen Office

Amhara Region People Martyrs Memorial Monumen Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara Region People Martyrs Memorial Monumen Office, Museum, Bahir Dar.

የአማራ ክልል ሕዝቦች ሰሰማዕታት መታሰቢያ ሃውልት በኢትዩጰያ ታሪክ አዲስ የሆነውን የዲሞክራሲ፣ የሰላምና የልማት እንዲሁም የመልካም አስተዳደርና የብሄር ብሄረሰቦች እኪልነት መሰረት በመሆን ጀግኖች የህዝብ ልጆች ውድ ህይወታቸውን በመሰዋት ያሳዩትን የህዝብ ወገንተኝነት ትግል ለመዘከርና ይህን አኩሪ ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ለማሸጋገር የተከፈለውንም የህይወት ዋጋ ተተኪው ትውልድ አርአያ አድርጐ በመውሰድ የበለፀገች ኢትዮጵያን በመገንባት በኩል የጐላ ሚና እንዲጫወት ህያው ምስክር ሆኖ እንዲናገር የተገነባ ነው፡
በውስጡም ልዩ ልዩ የህብረተሰብ አገልግሎት መስጫ ታቋማትን አኮቶ የያዘ ሲሆን በዋናነት የትግሉን እንቅስቃሴና ድሎች እንዲ

ሁም የተደረጉ ጉባኤወችንና የትግሉ ወቅት መሳሪያወች ሙዚየም ለድሉ ባለቤት ለሆነው ህዝብ የማስጐብኘት ተግባር የሚጠቀስ ነው፡፡ በተጨማሪም የሃውልቱንና ኪነ ቅርጽን ማስጐብኘት፣ ህብረተሰቡ በዲጅታልና ማንዋል ቤተመጽሀፍቱ እንዲገለገል እንዲሁም በተደራጀ መረጃ ታሪኩን እንዲገነዘብ የሚያስችል አደረጃጀትና የአደራሽ አገልግሎት፣ የአንፊ ቲያትርና የመድረክና ህዝቡ በሰርግና ሽርሽር አገልግሎት እንዲጠቀም ምቹ ሁኔታወችን ማመቻቸት ያጠቃልላ፡፡ በተጨማሪም ተቋሙ በቱሪስት መስህብነት ከፍተኛ ሚና መጫወት፣ ለጥናትና ምርምር ተግባራት እድል መፍጠር፣ወጣቱ በልማት ዙሪያ የራሱን አስተዋጸ እንዲያበረክት የሚያስችል፣ መረጃ መካከል በመሆን ወጣቱ ትውልድ ታሪኩን እንዲያውቅ በማነሳሳት ፣ ኪነ-ሀውልቱንና ኪነ-ቅርጹን በመጠበቅና በማልማት ቅርጽነቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ማስቻል ወዘተ በትኩረት የሚያከናውናቸው ተግባራት ናቸው፡፡
በመሆኑም የሰማዕታት መታሰቢያው የህዝቦችን እኩልነትና ነፃነት ለማረጋገጥ የታገሉና መስዋዕት የሆኑ ሰማዕታትን አላማና ስኬት ዘላለማዊ ምስክርነት ለመስጠት ተተኪው ትውልድ ይህን የታሪክ ኩራት ስንቅ አድርጐ ለሀገሩ ዘብ የሚቆም ዜጋ እንዲሆን ማስቻልና ታሪካዊና ስነ-ጥበባዊ መረጃወችን በመደራጀት እንዲሁም ለተገልጋዩ በማቅረብ የተመረጠ የምርምር ስራወች ማከናወኛ መዝናኛና የቱሪስት መዳረሻ ማድረግን ተልዕኮ ያደረገ ነው፡፡
ዘላለማዊ ክብር ለትግሉ ሰማዕታት

Address

Bahir Dar
1561

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Region People Martyrs Memorial Monumen Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Museum

Send a message to Amhara Region People Martyrs Memorial Monumen Office:

Share

Category