21/05/2026
🎯🙏🏾🌿 ውዶች የዛሬ አመት በድንገት የተለየችንን መምህራችን፣ አማካሪያችን፣ ጓደኛችን እና እህታችንን #ፕሮፌሰር #ኤልዛቤት #ወልደ #ጊዮርጊስን ቅዳሜ፣ ግንቦት 23፣ 2026 ከቀኑ 2፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ስለምናስብ በተዘጋጀው #ዓመታዊ #የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ላይ እንድትገኙ እና የክብር መታሰቢያ በዓሉን እንድትታደሙ በትህትና ተጋብዛችኋል።
#ቦታ፡ ዘመናዊ የሥነ ጥበብ ሙዚየም ገብረ ክርስቶስ ደስታ ማዕከል።
Gebre Kristos Desta Center
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
We kindly invite you all to come and celebrate the life and works of our beloved mentor, friend, and sister, W. Giorgis, at her annual service on Saturday, May 23, 2026, from 2:00 PM to 5:00 PM.
Venue: Modern Art Museum Gebre Kristos Desta Center.
All are invited!!