የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም Ethiopian Science Museum

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም Ethiopian Science Museum Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም Ethiopian Science Museum, Science Museum, https://goo. gl/maps/GAFSNdnsRYj9Ljt 56, Addis Ababa.

23/08/2025

📣ማስታወቂያ
ውድ ተከታዎቻችን ከዚህ በኋላ የወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ 1, ወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ 2 እና የሳይንስ ሙዚየም የማይበራዊ ሚድያ ገፆች በአንድ ገጽ በአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ ያገኙታል።

ይህ ለእናንተ የሚንሰጠውን አገልግሎት እና መረጃ ይበልጥ ለማቀላጠፍ እና ሁሉንም የኮርፖሬሽኑ መረጃዎችን በአንድ ቦታ እንድናደርሳችሁ ያግዘናል።
እባኮትን Unity Parks Corporation Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ ፌስቡክ ገፅን ይከታተሉ።

ለማንኛውም መረጃ፡
ስልክ ቁጥራችን፦ +251111653002
Website ፦ https://unitypark.et/
Instagram :- https://www.instagram.com/unityparkethiopia
Telegram:- https://t.me/UnityParksCorporation
ከልብ እናመሰግናለን!

📢 Important Update for Our Followers

We’re excited to announce that the pages for Friendship Square - የወዳጅነት አደባባይ , Friendship Square Phase 2- የወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ 2 , and the የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም Ethiopian Science Museum will now be unified under one official page: Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ Unity Parks Corporation.

This change will help us serve you better by sharing all updates, events, and exciting content from our destinations in one place. Please make sure to follow Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ to stay connected and inspired!

For any Information.
Phone ፦ +251111653002
Website ፦ https://unitypark.et/
Instagram :- https://www.instagram.com/unityparkethiopia
Telegram:- https://t.me/UnityParksCorporation
Thank you!

Follow us on Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ
13/08/2025

Follow us on Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ

13/08/2025

Follow Us on Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ
በ Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ ይከታተሉን

A Day of Discovery at the Science MuseumHad an amazing time welcoming this wonderful group at the Science Museum! A grou...
06/08/2025

A Day of Discovery at the Science Museum

Had an amazing time welcoming this wonderful group at the Science Museum! A group was captivated by the interactive displays and fascinating exhibits that showcased the wonders of science and technology.
Thank you for visiting us.

የኩባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆርጌ ሉዊስ ታፒያ ፎንሴካ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጋር በመሆን በሳይንስ ሙዚየም ጉብኝት አደረጉ። በሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽኑ ውስጥ ...
28/07/2025

የኩባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆርጌ ሉዊስ ታፒያ ፎንሴካ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጋር በመሆን በሳይንስ ሙዚየም ጉብኝት አደረጉ።

በሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽኑ ውስጥ የሚገኙ 5ቱ ኤግዚቢሽኖችን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል፣ የግብርና፣ የውሃና ኢነርጂ፣ የኤሮስፔስ እና አቪየሽን ማሳያዎች በተጨማሪም በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው ፕላኒቴሪየም (ዶም ሲኒማ) ተዘዋውረው ተመልክተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆርጌ ሉዊስ በሳይንስ ሙዚየም ኢትዮጵያ አስደናቂ የሳይንስና የፈጠራ ጉዞ ላይ መሆኗን ተመልክቻለሁ ብለዋል።

ሳይንስ ሙዚየም ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካ አሁን የደረሰችበትንና የመጪውን ዘመን የቴክኖሎጂ ዘመን ራዕይዋን የሚያሳይ መሆኑን መገንዘባቸውንም ጠቅሰዋል።

ሳይንስ ሙዚየም ለጎብኚዎች ክፍት ከተደረገበት እለት ጀምሮ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኚዎች ተመራጭ የጉብኝት ስፍራ ሆኖ እንደ ቀጠለ ነው!

16/07/2025

Address

Https://goo. Gl/maps/GAFSNdnsRYj9Ljt 56
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 13:00 - 18:00
Tuesday 13:00 - 18:00
Wednesday 13:00 - 18:00
Thursday 13:00 - 18:00
Friday 13:00 - 18:00
Saturday 13:00 - 18:00
Sunday 13:00 - 18:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም Ethiopian Science Museum posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category