02/07/2022
He is so clever!
You are the son of a modern star!
Raji means miracle. They truly did a miracle. The 25-year-old Raji winner graduated from Adama University of Science and Technology with a master's degree in all 60 of his courses. To this end, MIT University in the United States is looking at the student's talent and invites him to study for a PHD scholarship. Finally, I would like to congratulate the boy and his family!
እጅግ በጣም ጎበዝልጅ ነው!
የዘመኑ ኮከብ ልጅ ነህ!
ራጂ ማለት ተአምርኛ ማለት ነው። እውነት ተአምር ሰርተዋል። የ25 ዓመት ራጂ አሸናፊ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከወሰዳቸው 60 ኮርሶች ሁሉንም A+ በማምጣት በከፍተኛ ውጤት ተመርቋል። ለዚህም የአሜሪካው MIT ዩኒቨርሲቲ የተማሪውን ጉብዝና በመመልከት PHD ስኮላርሽፕ እንዲማር ጋብዞታል።
በመጨረሻም ልጁንም ቤተሰቡንም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለሁ !