Oumer adalu

Oumer adalu እውነት ትርጉሙ እውነት ነው በሀሰት ልትሸፈን አይገባም

juma wiz zeqim ebrahim mola
06/09/2024

juma wiz zeqim ebrahim mola

jume;a times
23/08/2024

jume;a times

በዛሬው ማምሻውን በዳሊፋጌ ወረዳ ፕራይማሪ ሆስፒታል የፋርማሲ ባለሞያ የሆኑት ወንድማችን ዮሴፍ ከፍያለው ከሆስፒታሉ አመራሮችና ሠራተኞች፤ የሆስፒታሉ ሀኪሞች ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የኢፍጣር...
31/03/2024

በዛሬው ማምሻውን በዳሊፋጌ ወረዳ ፕራይማሪ ሆስፒታል የፋርማሲ ባለሞያ የሆኑት ወንድማችን ዮሴፍ ከፍያለው ከሆስፒታሉ አመራሮችና ሠራተኞች፤ የሆስፒታሉ ሀኪሞች ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የኢፍጣር ዝግጅት ላይ ከተለያዩ የከተማ ማህበረሰብ ክፍሎችና የከተማ ወጣቶችና ቀላል ገቢ ለላቸው በሆስፒታል አካባቢ ከሚኖሩት ማህበረሰብ ክፍሎች ከተወጣጡ ማህበረሰብ በተገኙበት የኢፍጣር ፕሮግራም በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተካሄዷ

አላህ ፀሎትን ይቀበልህ አላህ በሰላም ያሰገባህ ውድ ወንድሜ ጉዞህ የተቀደሰ ነው እና አላህ ይቀበልህ
28/03/2024

አላህ ፀሎትን ይቀበልህ አላህ በሰላም ያሰገባህ ውድ ወንድሜ ጉዞህ የተቀደሰ ነው እና አላህ ይቀበልህ

ረመዿን بكاء الشيخ سعود الشريم في موعظة مؤثرة من خطبة الجمعة اليوم ١٤ رمضان ١٤٤٣هـከዛሬ 3 ዓመት በፊት በ መስጅደል ሀረም የተደረገ ገሳጭ ምክር.....
26/03/2024

ረመዿን

بكاء الشيخ سعود الشريم في موعظة مؤثرة من خطبة الجمعة اليوم ١٤ رمضان ١٤٤٣هـ

ከዛሬ 3 ዓመት በፊት በ መስጅደል ሀረም የተደረገ ገሳጭ ምክር.................................................
እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ አላህን ፍሩት
ይኸው የረመዷን ወራችሁ ተጋምሷል
ልክ ወሩ ሲገባ እንደዛ እንኳን አደረሳችሁ እንዳላልን አሁን ላይ ግማሹን አጥተነዋል
ቀሪው ቀንም እንደ መጀመሪያዎቹ በቀስታ የሚጓዙ አይደሉም።
ዛሬ ላይ ቀዳሚ ሰው ማለት ስራውን ያስቀደመ ሰው ነው ተቅዋው ወደ ፈጣሪው የወሰደችው ሰው ነው
ወደ እሱ የሚወስድ ዘርም ፣ስልጣንም ገንዘብም አይደለም ።
አላህ እንዲህ ይላል

لَن تَنفَعَكُمْ أَرْحَامُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ ۚ يَوْمَ الْقِيَامَةِ يَفْصِلُ بَيْنَكُمْ ۚ

ዘመዶቻችሁም፣ ልጆቻችሁም በትንሣኤ ቀን አይጠቅሟችሁም፤ (አላህ) በመካከላችሁ ይለያል፡፡

ተቻኮሉ! ፍጠኑ!
ይህ ወር እኮ በፍጥነት አላፊ ነው
ያለፈው ደግሞ መቼም አይመለስም የቀረው ደግሞ በፍጥነት የሚያፈተልክ ነው።.............................................
አደራ በደንብ እንጠቀምበት ወሏሂ ይህን ዕድል ማግኘት በራሱ ትልቅ ዕድለኝነት ነው ።
ቀሪ ቀኖቹን በመልካም ስራዎች ላይ እንበርታ!

🔈 ሸይኽ ሱዑድ ሹረይም

አረ ሙድ መያዝ
06/02/2024

አረ ሙድ መያዝ

ሐባን ኢብኑ ሙንቂዝ [ረዐ] እንደዘገቡት: «አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የዱዓዬን ሲሶ(አንድ አራተኛ) ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?»እርሳቸውም:‐ «ከፈለግክ አዎን!» ...
15/11/2023

ሐባን ኢብኑ ሙንቂዝ [ረዐ] እንደዘገቡት:

«አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የዱዓዬን ሲሶ(አንድ አራተኛ) ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?»

እርሳቸውም:‐ «ከፈለግክ አዎን!» አሉት።

«ሁለት ሶስተኛውን ላድርገው?» አላቸው።

«አዎን!» በማለት መለሱለት።

«ሁሉንም ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?» ጠየቀ።

የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ:‐ «እንደዚያ ከሆነ ያሳሰበህን የዱንያም ሆነ የአኺራን ነገር አላህ ይገላግልሀል።»

ሹዐቡል‐ኢማን ላይ በይሀቂይ ዘግበውታል።

bowca unicef vac/com progeram በአፋር ክልልየሴቶች ማህበራዊ ጉዳዮች ቤሮ በተመረጡቱ 10 ወረዳዎች ለተቀጠሩት ኮርዲኔተር እና ሶሻል ወርከር ሰለ case management  እ...
11/10/2023

bowca unicef vac/com progeram በአፋር ክልልየሴቶች ማህበራዊ ጉዳዮች ቤሮ በተመረጡቱ 10 ወረዳዎች ለተቀጠሩት ኮርዲኔተር እና ሶሻል ወርከር ሰለ case management እና child protection ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ሰልጠና ደሰ በሚል ሁኔታ እውቀተ የተገበያየንበት መድረክ ሆኖ አልፏል

ለዛሬው ጁምዓ ሰጦታዬ❤❤❤❤ድንቅ አባባል ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ረሂመሁላህ፤ «ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራት ይጨምራል።  ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ...
06/10/2023

ለዛሬው ጁምዓ ሰጦታዬ❤❤❤❤
ድንቅ አባባል ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ረሂመሁላህ፤

«ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤
በተፈተነ ቁጥር ጥራት ይጨምራል።
ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤
በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል!!» አልጀዋቡሰሂህ 1/88
قال اݪإݦام ۺيخ اݪإسݪام ابن ټيݦية : "اݪځق كاݪذهب اݪخاݪص كݪݦا اݦټځن ازداد ڄۅدة ۅاݪباطل كاݪݦغۺۅش اݪݦۻيء إذا اݦټځن ظهر ڣساده” اݪڄۅاب اݪصځيح 88/1

ወላሂ አንተ ዝቅ እንድትል አንተ ከሌሎች እንድታንሰ ታሰቦ አይደለም ፈተና ወዳንተ ሚመጣው። ሁሉም ፈተና ወዳንተ ሚመጣው ሊያጠነክርህ ሊያበረታህ ነው አላህ ከኤናትህ በላይ ይወደሃልዘላለም እኮ...
11/09/2023

ወላሂ አንተ ዝቅ እንድትል አንተ ከሌሎች እንድታንሰ ታሰቦ አይደለም ፈተና ወዳንተ ሚመጣው። ሁሉም ፈተና ወዳንተ ሚመጣው ሊያጠነክርህ ሊያበረታህ ነው አላህ ከኤናትህ በላይ ይወደሃል
ዘላለም እኮራብሃለሁ አንተ ሀቀኛ ነህ ታማኝ ነህ ወላሂ ወቢላሂ የሰው ሃቅ ሰት ወሰድ አላየሁም መቼም እንዳይህም አልፈልግም አላህ ይጠብቅህ መቼም እጅ አትሰጥም ምክንያቱም አንተ ጥሩ ሰው ነህ በቃ እዚህ ምድር ላይ የህዝን አደራ እና የእናት ሀቅ ጠብቅ
لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا❤لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا❤።لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا።❤لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا

   Paagume 1-2015 I.L.L #ጳጉሜ ፩የአገልጋይነት ቀንAsaaku inkih Akah Naaxige innah ayfaf Ayro Baaxoh caddol assakaxxuk Geytiman As...
06/09/2023


Paagume 1-2015 I.L.L
#ጳጉሜ ፩
የአገልጋይነት ቀን

Asaaku inkih Akah Naaxige innah ayfaf Ayro Baaxoh caddol assakaxxuk Geytiman Asaaku Rakaakayak Giti Daddos kee meerayti biiroh saqal massakaxxa le Aden Hamana Aden kee carri rasuk naharsi saqal massakaxxa le Ali Mate Hussien Miraacissah tan Rakaakay kee Rasuy Daqoorit miraaciini Edde anuk Rasul geytimah yan Hospitaalal mekla maleh ayfaf ayyunti akah geyannah abaanam dibuk hinnay.
➬ Green leegacy Caddol Qusbam daabisaanam kee Sugtem Kulsak leh gideh kusaq abaanamay
➬ hospital addal geytimah yan Ayyuntah qokol abaanam kee
➬ Labbat ayfaafih taamoomi edde tan caddo kusaaqisaanamih taama Meqeh Yan gersitil abak maacisen.

Massakaxxale  carri rassuk Xaalefaageh  N/cadoh hospitaal  Ekraaro Kee Abnissol Kulsi lee taamah Sumaqtah Acwa Geem ruff...
06/09/2023

Massakaxxale carri rassuk Xaalefaageh N/cadoh hospitaal Ekraaro Kee Abnissol Kulsi lee taamah Sumaqtah Acwa Geem ruffa nehaayteh ta sumaqat geyetimetuh kulsa lee taama abaak suget hospitaal mihert le kulsa le gaxa gaya❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የደ/ፕ/ሆሰፒታል በዞናች የላቀ የሰራ አፈፃፀም ተሸላሚ መሆኑን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው ለዚህም መላው የሆሰፒታላችን እሰታፎች እንዲሁም ለዚህ እንድን በቃ ከጎናችን ለነበራችሁ ምሰጋናችን ላቅ ያለ ነው

Address

Dawe

Telephone

+251914147687

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oumer adalu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Museum

Send a message to Oumer adalu:

Share

Category